Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ-CASTING-TUBE

የቴሌግራም ቻናል አርማ amanu_ethio_casting — ኢትዮ-CASTING-TUBE
የቴሌግራም ቻናል አርማ amanu_ethio_casting — ኢትዮ-CASTING-TUBE
የሰርጥ አድራሻ: @amanu_ethio_casting
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.10K
የሰርጥ መግለጫ

#CAST_AGENT
🖑 Welcome to ኢትዮ-CASTING-TUBE
↪ Films
↪ Advertisings
↪ Video clips
↪ Fashion shows
↪ Billboards
↪ TV host
⛤ Productions
⛥ Singers
⛤ Event organizers
⛤ Designers,...
Check our best models
📩 @amanita6
📲 @0978651930

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-01 21:05:09
#Update

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር እየተካሄደ ያለው ምንድን ነው ?

በምዕራብ ጎንደር ዞን የምዕራብ አርማጨሆ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ደሳለኝ አያና ለቢቢሲ አማርኛ አገልግሎት የሰጡት ቃል ፦

- የሱዳን ሠራዊት በኢትዮጵያ በኩል ያሉ የድንበር አካባቢዎችን በከባድ መሳሪያ ደብድቧል። ድብደባው ለቀናት የዘለቀ ነው። እስከ ትላንት ማክሰኞ ከሰዓት ድረስ ሲደበድቡ ነበር።

- ነዋሪዎች ግጭቱ ሊባባስ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው። አንዳንዶችም በአቅራቢያ ወዳሉ አካባቢዎች የመሄድ ሃሳብ አላቸው።

- ባለፉት ሶስት ቀናት በተፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት #በሰው_ላይ_ጉዳት_አልደረሰም። የከባድ መሳሪያዎቹ በእርሻ ቦታዎችና የግብርና ካምፖች ላይ ጉዳት አድርሰዋል።

- በሱዳን የከባድ መሳሪያ ጥቃት ምክንያት ነዋሪዎች ባለፉት ቀናት በእርሻ ማሳቸው ላይ የተለመደውን የዕለት ከዕለት ሥራቸውን ከማከናወን ተቆጥበዋል።

- የንግድና የሥራ እንቅስቃሴ ተስተጓግሏል። ሱዳንና ኢትዮጵያ የሚገናኙበት የድንበር ከተማ የሆነችው የገለባት መተላለፊያ #ተዘግቷል።

- የሱዳን ክስን ተከትሎ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን በሁለቱ አገራት ወታደሮች መካከል ከሰኞ ወዲህ #ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን ሲዘግቡ የቆዩ ቢሆንም በአካባቢው ጦርነት አልተካሄደም፤ ያለው ሁኔታ ከሱዳን በኩል የሚፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት ነው።

ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-06-29-2

@tikvahethiopia
1.4K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 09:00:29 #ህይወቶን_የሚለውጥ_ስራ_ይፈልጋሉ?
#ካለሙት_ግብ_ካሰቡበትስ_ስኬት_በፍጥነት_መድረስ_ይፈልጋሉ?
#ለመቀጠር_ስራ_ለማግኘት_ብዙ_ተንከራተዋል? #በቅጥር_ስራስ_ጠብ_የሚል_ነገር_አጥተው_በህይወት_ተስፋ_ቆርጠዋል?
#ተማሪዎችስ_ከትምህርታቹ_ጎን_ለጎን_ገቢ_የምታገኙበት_ስራ_ያስፈልጋችኋል?

እንግዲያውስ #የፍቅር_መዓድን ይቀላቀሉ!!

የፍቅር መዓድ በOnlineም በአካልም የሚሰራ ስራ ሲሆን የራሱ System Platform ያለው ነው።

በመንግስት እውቅና የተሰጠው ህጋዊ እና የንግድ ፍቃድ ያለው በተጨማሪም የስራ ፈጠራ ባለመብት(Patent right) እና ቋሚ ቢሮዎች ያሉት ነው።

እዚው ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሰረተ እና ብዙ የስራ ዘርፎች ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው።

ስራው ወይም በሕብረት ሚሰራ ሲሆን ሁላችንም ተባብረን በህብረት ከሰራን ከትንሿ 20,000ብር እስከ ከፍተኛ የካምፓኒው Scale 2,000,000 ብር ማግኘት እንችላለን።

ለበለጠ መረጃ
Contact:
@amanita6
0978651930
0912235884

#SHARE #SHARE #SHARE #SHARE

https://t.me/+5wrOdE5lkhAxMDFk
1.3K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:13:59
DAGGY SHOW ON EBS

#VOLUNTEERS

#EBS ላይ ተወዳጅነትን ያተረፈው ዳጊ ሾው ሰኞ እለት ላለው የእስቱዲዮ ቀረጻዎቹ ላይ የሚታደሙ ተመልካች ተሳታፊ ሰዎችን ይፈልጋል። ስም፣ ጾታ፣ እድሜ እና ስልክ ቁጥሮን @amanita6 ላይ #inbox በማድረግ ይመዝገቡ፡፡


@amanita6
+251978651930

@amanu_ethio_casting
@amanu_ethio_casting

2.1K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 12:07:28

የፍቅር መዓድ

ለማንኛውም ሰው የሚሆን ድንቅ ስራ

2500 ብር ብቻ ኢንቨስት በማድረግ እስከ 2,000,000 ብር ድረስ የምትሰሩበት።

ለበሐጠ መረጃ @amanita6 ላይ አናግሩን ።


@amanita6
0978651930

2.0K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:49
ተለቀቀ

ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.7K viewsedited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:28
ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.3K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:28
ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.1K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:28
ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.0K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:27
ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.0K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:40:27
ኢትዮ CASTING TUBE
ON SET
VERONICA ADANE
PRODUCTION MANAGER
AMANUEL TAYE (ኢትዮ CASTING TUBE)

Coming soon
1.1K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ