Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን ... ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር ከ566 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል የራሷ | Ahmed Habib Alzarkawi

እንኳን ደስ አለን ...

ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር ከ566 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል የራሷን ሪከርድ መስበሯን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ