Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ሱዳን.. ጀነራል ዳጋሎ “90 በመቶ የሱዳን ጦር ከጥቅም ውጪ ሆኗል፤ ከአልቡርሃን ጋር | Ahmed Habib Alzarkawi

መረጃ ሱዳን..

ጀነራል ዳጋሎ “90 በመቶ የሱዳን ጦር ከጥቅም ውጪ ሆኗል፤ ከአልቡርሃን ጋር መነጋገር ዋጋ የለውም” ብለዋል። በአሁን ሰአት የግብፁ ተላላኪ አልቡርሃን ያለው መሳሪያ ቢኖር ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነው። በተግባር ግን ዳጋሎ ድርብ ድል እያስመዘገበ ነው።