Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ለሀገራችን አትክልትና ፍራፍሬ ጅምላ ነጋዴዎች..!!! በየትኛውን የሀገራችን ክፍል ያ | Ahmed Habib Alzarkawi

መልካም ዜና ለሀገራችን አትክልትና ፍራፍሬ ጅምላ ነጋዴዎች..!!!

በየትኛውን የሀገራችን ክፍል ያለ የአትክልትና ፍራፍሬ ነጋዴ በፈለገው መጠንና ብዛት ተወዳጁን የበርሃ ሃብሃብ ምርት ለገበያ ተዘጋጅቷል።አጋጣሚ ሆኖ መጪው የረመዳን ወር በመሆኑ የሃብሃብ ምርት በጣም የሚያስፈልግ በመሆኑ አሁኑኑ ይዘዙን።

የዱብቲ ወረዳ እ/እ/ተ/ሃብት ፅ/ቤት ጥሪውን ያስተላልፋል።

0973008870
0911959612

t.me//afarmertgebeya