Get Mystery Box with random crypto!

(በጅምላ ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ) መልካም ዜና ለሀገራችን አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት..!! የ | Ahmed Habib Alzarkawi

(በጅምላ ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ)

መልካም ዜና ለሀገራችን አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት..!!

የአፋር ክልል የዱብቲ ወረዳ አርብቶአደር ፅ/ቤት በማይታመን ዋጋ ትኩስና አሁን የተሰበሰበ የሽንኩርትና የቲማቲም ምርት ለገበያ ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅት አድርጓል። ሆኖም ይሄን ምርት ለመግዛት የሚፈልግ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያለ ሰው በቀጥታ ከማሳው የሚፈልገውን ያህል መግዛት ይችላል። ከሰመራ 15 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ መንገድ ስላለን ይሄ አትራፊ እድል እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት ይላችኋል የአፋር ክልል የዱብቲ ወረዳ የአርብቶ አደር ፅ/ቤት።

የዱብቲ ወረዳ አርብቶአደር ፅ/ቤት ሃላፊን ከታች ባለው ስልክ በቀጥታ መገኘት ይችላሉ

0973008870