ክርስቲያን አትሱ ከቱርክ ርዕደ መሬት ተርፎ ከፍርስራሽ ወጣ የቀድሞው የቼልሲ እና ኒውካስትል ተጫዋች መጠነኛ ጉዳት ቢደርስበትም ከብዙ ድካም በኋላ ከፍርስራሽ እንዲወጣ ተደርጓል። 6.5K views14:58