Get Mystery Box with random crypto!

ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጅኡን ትናንት ሌሊት አብዓላ መንገድ በደረሰ መኪና አደጋ የ12ኛ ክ | Ahmed Habib Alzarkawi

ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጅኡን

ትናንት ሌሊት አብዓላ መንገድ በደረሰ መኪና አደጋ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሲጠባበቁ የነበሩ በለጋ እድሜ ያሉ የምንወዳቸውን ወንድሞቻችንን አጥተናል
ለመላው ቤተሰቦቻችን እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻችን አላህ መፅናናትን ይስጣችሁ።