Get Mystery Box with random crypto!

የኒኩሌር ጦርነትን የሚቋቋመው የሩሲያ “የምጽአት ቀን” አውሮፕላን “የዓለም ፍጻሜ ይሆናል” በሚባ | Ahmed Habib Alzarkawi

የኒኩሌር ጦርነትን የሚቋቋመው የሩሲያ “የምጽአት ቀን” አውሮፕላን

“የዓለም ፍጻሜ ይሆናል” በሚባለው የኒኩሌር ጦርነት ወቅት አውሮፕላኑ የፕሬዝዳንት ፑቲን ማዘዣ ሆኖ ያገለግላል
የኒኩሌር የጦር መሳሪያን መቋቋም የሚችለው እና “የምጽአት ቀን” (ዶምስዴይ) የሚል መጠሪያ የተሰጠው የሩሲያ አውሮፕላን።
በሩሲያ “ኢሊዩሺን አይ.ኤል-80” የሚል መጠሪያ ያለው አውሮፕላኑ የዓለም ፍጻሜ ሊሆን ይችላል ተብሎ በሚነገርለት የኒኩሌር ጦርነት ወቅት የሩሲያ ፐሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያለምንም ችግር ሀገሪቱን እንዲመሩ ያስችላቸዋል ተብሏል።