Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር!!! ተስፋ የቆረጠችው ሱዳን....ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ኤርትራንም ለማፍረ*ስ ሴራ ጀምራለች | Ahmed Habib Alzarkawi

ሰበር!!!

ተስፋ የቆረጠችው ሱዳን....ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ኤርትራንም ለማፍረ*ስ ሴራ ጀምራለች

እኔ ፈራርሼ እናንተም ትፈርሳላችሁ በማለት ሱዳን ኤርትራን ለማፍረስ ለሚንቀሳቀሱ ለኤርትራ ተቃዋሚ ሃይሎች ከፍተኛ ድጋፎችን እያደረገች ትገኛለች። ሱዳን ለጁንታውና ለኤርትራ ተቃዋሚዎች የወተደራዊ ስልጠና የጦር መሳሪያ እንዲሁም የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገች ትገኛለች።

በአሁን ሰአት በምስራቅ አፍሪካ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ከሱዳን የበለጠ ጠላት የለም፣እንደሚታወቀው ሱዳን ከግብፅ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ዶላር በመቀበል ጁንታው እያደራጀች ብትቆይም እስካሁን ምንም አይነት ውጤት ልታገኝ አልቻለችም። ይሄን ያየችው ግብፅ በሱዳን አጋዥነት ጁንታው ኡጋንዳ እንዲሰለጥን እየተሯሯጡም ይገኛሉ።

Ahmed Habib Azarkawi

ድል ለኢትዮጵያ