Get Mystery Box with random crypto!

አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ! ክርስቲያን ወገኖች ሁላችሁም ሰላም ብያለው። | ̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥⍟้ 📖 አል ቁርዓኑል ከሪም

አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ!

ክርስቲያን ወገኖች ሁላችሁም ሰላም ብያለው። ክርስቲያኖች ሆይ "የኢየሱስ ምንነት እና ማንነት" የሚለው መጽሐፍ በውስጡ የሰውን እምነት የሚነካ ምንም ዓይነት ስድብ፣ ነቀፌታ፣ ማሳነስ የለበትም። ከምታምኑበት እና ከምትሉት ውጪ በተሳሳተ መንገድ የማታምኑትን እና የማትሉትን ነገር መጽሐፉ ውስጥ ካለ ለመታረም ዝግጁ ነኝ።

ያላነበባችሁት በታላቁ አንዋር መሥጂድ ዙሪያ እና በዋናው መግቢያ በር ላይ ባሉት መጽሐፍት መሸጫዎች ያገኝሉ።

ለበለጠ መረጃ በ 0912501818 አወል ሠይድ ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ!