Get Mystery Box with random crypto!

#ስንፈተ_ወሲብ እና #በግንኙነት_አለመጣጣም ከአስር ባለትዳሮች በአራቱ ላይ ሊከሰት ይችላል። የእር | Alpha Pharmacy🏨

#ስንፈተ_ወሲብ እና #በግንኙነት_አለመጣጣም ከአስር ባለትዳሮች በአራቱ ላይ ሊከሰት ይችላል። የእርሶ ብቻ አይደለም።

መንስኤው ከሴቷ ወይም ከወንዱ ሊሆን ይችላል።

ስንፈተ-ወሲብ እና በግንኙነት አለመጣጣም የተለያዩ አይነቶች አሉ።
ለምሳሌ በሴቷ የሚከሰተው የሚከሰተው፦
ፍላጎት ማጣት
የብልቶች ድርቀት
እርካታ ላይ አለመድረስ እና
ሕመም ናቸው

በወንዶች ላይ የሚከሰተው፦
በቶሎ መርጨት
ብልትን አለመቆም
ፍላጎት ማጣት እና
ሕመም ናቸው

ወይም ሁለቱም ላይ ሊሆን ይችላል።

የወሲብ ችግር በተለያየ የዕድሜ ደረጃ መንስኤዎቹ የተለያዩ ናቸው፤ መፍትሄዎቹም በተለያየ የዕድሜ ደረጃ የተለያዩ ናቸው።

የወሲብ ችግር ትዳር ላይ ትልቅ አዳጋ ከመጋረጥ ጀምሮ ትዳር እስከ መፍረስ ሊያስከትል ይችላል።

ይሁን እንጅ የስንፈተ ወሲብ ወይም በወሲብ አለመጣጣም ከዘጠና ፐርሰንት በላይ የሚሆነው ከተለያዩ እፅዋት በተሰሩ ዘመናዊ መድሀኒቶች የመቀረፍ እድሉ ሰፊ ነው በመሆኑም ለናንተ ይሆናሉ ያልናቸውን መድሀኒቶች ይዘን ቀርበናል ይደውሉ ይዘዙን 0962006931