Get Mystery Box with random crypto!

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alnassr_cr7_et — የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alnassr_cr7_et — የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @alnassr_cr7_et
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.19K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-06 07:30:08
የአል ናስር የINSTAGRAM ገፅ 10 ሚሊየን ተከታዮች ደረሷል። ይህም የሆነው የሮናልዶ ፊርማ ይፋ ከሆነ ከ6 ቀናት በኋላ ነው።

The Effect Of CR7

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et
2.1K viewsedited  04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 19:17:19
አል ናስር ዛሬ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በስታዲየሙ ኤሌትሪክ ሃይል ላይ በደረሰው ከባድ ዝናብ ምክንያት እና የአየር ሁኔታ ምክንያት ለነገ ተተላልፏል!

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et
2.2K viewsedited  16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 07:32:35
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በነገው እለት አል-ናስር ከአል-ታኢ ጋር ምሽት 12:00 በምታደርገው ጨዋታ ላይ እንደማይሰለፍ ተዘግቧል ።

ሮናልዶ የኤቨርተኑን ደጋፊ ጃኮብ ሀርዲንግ ስልክ መስበሩን ተከትሎ ለ2 ጨዋታዎች መታገዱ ተዘግቧል ።

[ Daily Mail ]

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et
2.3K viewsedited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 21:59:22
Cristiano speaks Arabic for the Al Nassr fans.
2.4K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 21:22:49
ሮናልዶ ከቡድን ጓደኞቹ ጋር ለመግባባት ጊዜ የፈጀበት አይመስልም
2.4K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:36:04
ሮናልዶ

" በፖርቹጋል፣በብራዚል፣ በአውስትራሊያ በርካታ ክለቦች ፈልገውኝ ነበር ነገር ግን እኔ አልናስርን መርጫለሁ።"

" እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ፤ ሊጉ በጣም ፉክክር የበዙበት የሆነ አውቃለሁ፤የሳውዲ ሊግን ብዙ ጨዋታዎችን አይቻለሁ።"

" ሳውዲ በመምጣቴ ሰዎች ስለእኔ ስለሚሉት አያገባኝም፤ እኔ እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።"

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et
2.7K viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:27:48
Cr7 ንግግር እያደረገ ይገኛል !
2.5K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:14:47
2.6K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:03:22
ፕሮግራሙ ተጀምሯል
2.4K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ