Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- • የሱብሂን ሰላት የተወ ሰዉ በፊቱ ላይ #ኑር አይኖረዉም • የዝ | አል ሙስሊም 🌴🌴🌴

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

• የሱብሂን ሰላት የተወ ሰዉ በፊቱ ላይ #ኑር አይኖረዉም
• የዝሁርን ሰላት የተወ ሰዉ ሪዝቁ ላይ #በረካ አይኖረዉም
• የአስርን ሰላት የተወ ሰዉ በሰዉነቱ ላይ #ቁዋ አይኖረዉም
• የመግሪብን ሰላት የተወ ሰዉ በልጆቹ ላይ #ፍሬ አይኖረዉም
• የኢሻን ሰላት የተወ ሰዉ በመኝታዉ ላይ #ረሀ ወይም #እርካታ አይኖረዉም"" ብለዋል::

ስለዚህ ይህን ኒዕማ ማጣት ፀፀቱ ከባድ ነዉና እንጠቀምበት።
ያ አላህ ሰግደውም ከሚጠቀሙት አርገን። አላሁመ አሚን!!
--------------------------------------