Get Mystery Box with random crypto!

ዘመናዊ የኤሌትሪክ ቡና መቁያ የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው የቡና ምጣዱ/ሰሃኑ ከአሉሚንየም የተሠ | All-Need Ethiopia የቤት እቃዎች🇪🇹

ዘመናዊ የኤሌትሪክ ቡና መቁያ
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
የቡና ምጣዱ/ሰሃኑ ከአሉሚንየም የተሠራ
ማማሰያ/መቁያ ዘንጉ ከማይዝግ ብረት የተሠራ/ Stainless Steel
ለቡና ፣ ለተለያዩ ጥራጥሬዎችና ቅመማቅመሞች መቁያ እንዲሁም ለፈንድሻ ማፍከያነት የሚያገለግል
በአንድ ዙር 750 ግራም/ 0.75 ኪሎ ግራም የመቁላት አቅም ያለው ዋጋው :- 6999 ብር
ለተጨማሪ መረጃና ግዢ ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ/ያጋሩ:- https://t.me/allneed0
09-53-89-96-66 or @allneed3
09-42-36-16-11 or @allneed2
09-27-62-50-74 or @allneed1
ያለተጨማሪ ክፍያ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን
አድራሻችን: - ለቡ ቫርኔሮ አንድነት ህንፃ አጠገብ