Get Mystery Box with random crypto!

በቀላሉ ሚገጣጠምና ሚነቃቀል የጫማ መደርደሪያ ሳጥን ቁመቱ 160cm x ወርዱ 30cm x የጎን ስ | All-Need Ethiopia የቤት እቃዎች🇪🇹

በቀላሉ ሚገጣጠምና ሚነቃቀል የጫማ መደርደሪያ ሳጥን
ቁመቱ 160cm x ወርዱ 30cm x የጎን ስፋቱ 60cm
ቦታ የማይዝ በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
1 በር እና 9 የጫማ መደርደሪያ ንብርባር/ክፍሎች ያሉት
ውጫዊ ሽፋኑ ቆንጆ ጥራት ያለው ሸራ
ፍሬሞቹ ጠንካራ እና ከዝገት ነጻ የሆኑ የብረት ቱቦዎች
መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲክ የሆነ
በሩ በዚፐር ይዘጋል
ለቤትዎ ተጨማሪ ውበት የሚሰጥ
ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ/ያጋሩ:- https://t.me/allneed0
09-53-89-96-66 or @allneed3
09-42-36-16-11 or @allneed2
09-27-62-50-74 or @allneed1
ያለተጨማሪ ክፍያ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን
አድራሻችን: - ለቡ ቫርኔሮ አንድነት ህንፃ አጠገብ