Get Mystery Box with random crypto!

Mini washing machine አነስተኛ የጫማና ቀለል ላሉ ልብሶች ማጠቢያ ማሽን ለጫማ (የጫ | All-Need Ethiopia የቤት እቃዎች🇪🇹

Mini washing machine
አነስተኛ የጫማና ቀለል ላሉ ልብሶች ማጠቢያ ማሽን
ለጫማ (የጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው)
ቀለል ላሉ ልብሶች (ለሸሚዝ ፣ ለቲሸርት ፣ ለጂንስ ፣ ለአንሶላ ፣ ለልጆች ልብስ ፣ ለካልሲ....)
እስከ 3 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
ቀጥታ ከውሃ መስመር ጋር የሚገናኝ / ከፈልጉም በባልዲ መጨመር ይችላሉ
የራሱ መጭመቂያ ያለው
የኤሌክትሪክ ሀይል ቆጣቢ
በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ፣ በአነስተኛ ቦታ መቀመጥ የሚችል
ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ/ያጋሩ:- https://t.me/allneed0
09-53-89-96-66 or @allneed3
09-42-36-16-11 or @allneed2
09-27-62-50-74 or @allneed1
ያለተጨማሪ ክፍያ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን
አድራሻችን: - ለቡ ቫርኔሮ አንድነት ህንፃ