Get Mystery Box with random crypto!

ክሎፕ ስለ ጆታ፡- 'ወደ አቋሙ ተመልሷል። ዲዮጎ እጅግ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነው እና በተለያዩ ቦ | ETHIO LIVERPOOL ኢትዮ ሊቨርፑል ™

ክሎፕ ስለ ጆታ፡-

"ወደ አቋሙ ተመልሷል። ዲዮጎ እጅግ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነው እና በተለያዩ ቦታዎች መጫወት ይችላል። እሱ ረጅም አይደለም ነገር ግን በአየር ላይ ኳሶች እጅግ አስጊ እና በሁለቱም እግሮች ጥሩ እና ፈጣን ነው።"

"በዚህ የውድድር ዘመን በጣም መጥፎ ጉዳት አጋጥሞት ነበር እና ከዚያም በፊት እንዲሁ መጥፎ ጉዳት አጋጥሞታል። ያ ነው የያዘው, ሌላ ምንም አይደለም።"

"𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄"