Get Mystery Box with random crypto!

እንግዲህ የአቅሜን ታግያለዉ የምችለዉን አልብሻለዉ ቀሪወቹ የቲሞች ግን አንዳዶቹ ለአረፋ ልብስ ለነ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

እንግዲህ የአቅሜን ታግያለዉ የምችለዉን አልብሻለዉ ቀሪወቹ የቲሞች ግን አንዳዶቹ ለአረፋ ልብስ ለነሱ ባለመገዛቱ ወላሂ እያለቀሱና በጣም እንዳዘኑ ልነግራቹህ እፈልጋለዉ


ከነሱ በላይ ደሞ እኔ ነኝ ልቤ የተሰበረዉ አሏህ የዉስጤን ያዉቃልና

እና ልብስ ያልደረሳቸዉ የቲሞች83 ናቸዉ አብዛሀኞቹ ለአረፋ የሚለብሱት ምንም ንፁህና አዲስ ልብስ የሌላቸዉ ናቸዉ።
እና ይሄ ነገር በመቀሰቱ ወላሂ በጣም እንዳለቅስ አድርጎኛል


ለማንኛዉም ለናተ ልነግራቹህ የምችለዉ ነገር ቢኖር ማድረግ የማትችሉትን ነገር ቃል እየገባቹ ሌላ ማድረግ የሚችልን ሰዉ አትመልሱ።