Get Mystery Box with random crypto!

የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ [radiallahu anuhu] የአላህ መልእክተኛ [sal | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ [radiallahu anuhu] የአላህ መልእክተኛ [sallallahu aleyhi wasallam] እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋሎህ አለ። “ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በንያ (ባሰብከው ሃሳብ) ነው። ሁሉም ሰው (የነየተው ነገር) ያሰበው ነገር አለው። ሰው ሁሉ ደግሞ (የነየተውን) ያሰበውን ያገኛል። ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ከሆነ፥ ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ይሆንለታል። ስደቱ ደግሞ ሊያገኛት ወደሚፈሊጋት አለም(ዱንያ  ወይንም ሊያገባት ወደሚፈልጋት ሴት ከሆነ፥ ስደቱ ወደተሰደተለት ምክንያት ይሆንለታል”

ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል