Get Mystery Box with random crypto!

እኛ የዚያ ከረሃብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያሰሩት ነብይ ህዝቦች ነን... የዛ የመልካም ስነ | ሀድራ ጉድ ይዛለች

እኛ የዚያ ከረሃብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ
ያሰሩት ነብይ ህዝቦች ነን...
የዛ የመልካም ስነምግባር ቁንጮ መልክተኛ ህዝቦች
የዚያ ህዝቦቹ ናፍቀውት ያነባው ረሱል ህዝቦች
ያ በመለየቱ የቴምር ዛፍ የተንሰቀሰቀለት የታላቅ ሰው ህዝቦች ነን...