Get Mystery Box with random crypto!

:::::::ትዕግስት / ሰብር ::::::: በጣም ያስፈልጋል ልበ ሰፊ መሆን በትዕግስት በመዋብ | Alfaruq production

:::::::ትዕግስት / ሰብር :::::::

በጣም ያስፈልጋል ልበ ሰፊ መሆን
በትዕግስት በመዋብ ብሎም ማስተዋልን

መሞት በዚህች መድር መሞትም አለና
ለዛ ለፍርዱ ቀን እንዘጋጅና

ሆደ ሰፊ ሆነን ትዕግስት እናርግና
ፀረ ባሕሪን ትዕግስት እናስወግድና

╰➤https://t.me/alfatihislam ❞