Get Mystery Box with random crypto!

#ብስራት_ሁለት #ሶስቱ_ወርቃማ_ነብያዊ_ምክሮች ~በቃላችን መሰረት እሄው እንግዳችሁን ይዘንላችሁ | AL-faruq-tube

#ብስራት_ሁለት

#ሶስቱ_ወርቃማ_ነብያዊ_ምክሮች

~በቃላችን መሰረት እሄው እንግዳችሁን ይዘንላችሁ ብቅ ልንል ቀናቶች ቀርተውናል።

በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ በተለይ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ውጭ ሀገር ላላችሁ እህቶቻችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን እንወዳለን

~ያላሰባችሁትና ያለጠበቃችሁት እንጋድችሁም ተወዳጁ እና ተናፋቂው ኡስታዝ ዩኑስ ሙሀመድ ናቸው አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

~ፕሮግራሙ ኸሚስ ማታ ምሽት 3:00 ጀምሮ በቤታችሁ #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ ላይቭ ስርጭት #3ቱ_ወርቃማ_ነቢያዊ_ምክሮች በሚል ልዩና ለሂዎትዎ መርህ በሆነ ርእስ በርካታ ታዳሚ ኡስታዞች የክብር እንግዶች መሻይኾች በተገኙበት ይካሄዳል።

~ለአዲስ ገቢ እህትና ወንድሞች አህለን ወሰህለን ወመርሀበን ቢኩም እያልን ኒያችሁን ለአሏህ አድርጋችሁ አድ ሼር እንድታደርጉ በኸይር እናስታውሳችሗለን
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
ይህን የመሰለ መድረክ እንዲያልፍዎ ለራስዎ በጭራሽ እንዳይፈቅዱ
Add add share share
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_eslamic_media