Get Mystery Box with random crypto!

#ንጉስ_ሙጃሂዱ በመንዙማ ታሪክ ብዙ ባለሙያዎች የተሳተፉበት እና አቅማቸውን አሟጠው የተጠቀ | AL-faruq-tube

#ንጉስ_ሙጃሂዱ

በመንዙማ ታሪክ ብዙ ባለሙያዎች የተሳተፉበት እና አቅማቸውን አሟጠው የተጠቀሙበት አንዲሁም የማዲህ ፉአድ ሸምሱ የሚገርም ብቃቱን ያሳየበት ድንቅ የቪዲዮ ክሊፕ በቅርብ ቀን በአል-ፋሩቅ ቲዩብ ይጠብቁን!