Get Mystery Box with random crypto!

ሄዝቦላ በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤልን ድሮን መትቶ ጣለ እስራኤል እና ሄዝቦላ በ2006 ከባድ የሚ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

ሄዝቦላ በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤልን ድሮን መትቶ ጣለ

እስራኤል እና ሄዝቦላ በ2006 ከባድ የሚባል ጦርነት ካካሄዱ ወዲህ በጋዛ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጎን ለጎን ከስድስት ወራት በላይ ተኩስ በመለዋወጥ ላይ ይገኛሉ።
https://bit.ly/3JtYAKs