Get Mystery Box with random crypto!

AHZ Physical Fitness

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahz_physical_fitness — AHZ Physical Fitness A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahz_physical_fitness — AHZ Physical Fitness
የሰርጥ አድራሻ: @ahz_physical_fitness
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.22K
የሰርጥ መግለጫ

ከእሁድ እስከ እሁድ በስፖርት አብረን እንለወጥ!
☆ ሰውነት ለመጨመር ሆነ ለመቀነስ፤
☆ ለትውልድ ጠቃሚ ጠቃሚ የሆኑ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን፤
☆ መሰረታዊ የአካላዊ ብቃት እንቅስቃሴዎች፤
☆ ለወንዶችም ለሴቶችም በእኩለነት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ምክሮችን እንሰጣለን አብረንም እንለወጣለን።
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @ASHE_UTD
ⒶⒽⓏ physical fitness || 2015

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-11 08:01:42
በአብዛኛው በጂም ቤት ውስጥ የሚስተዋሉ ስህተቶች። ጂም ምንሄደው እራሳችንን ለንጠብቅ እንጂ ለተለያዩ ጉዳቶች አይደለም ስላዛ በሰፖርት እንቅስቃሴ ትክክለኛውን መንገድ እንከተል።

share|| @AHZ_physical_fitness
67 viewsA, edited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:44:09
ጂም መሄድ ግዴታ አይጠበቅብንም!

አብዛኛው ሰዎች ጂም እስካልተኬደ ድረስ ስፖርት ሚሰራ አይመስላቸውም ነገር ግን ይሄ ከእውነት የራቀ ነው ምከንያት ቤታችን ሆነን ጂም ውስጥ ለንስራቸው የምንችላቸውን የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መስራት እንችላለን።

ካላይ የተያያዘው ፎቶዎች ጂም ውስጥ ያሉ እንቅስቃሴዎችን የሚተኩ የቤት ውስጥ እንስቅስቃሴ ናቸው።

share|| @AHZ_physical_fitness
108 views she ⓊⓉⒹ , 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 07:40:34
ምንም ጊዜ ስፖርት ከመስራታችን በፊት እነዚህን 10 ወሳኝ እንቅስቃሴ መተግበራችንን እንዳንረሳ!

ሁሉም ቀደም ተከተላቸውን ተብቀው ሰለተቀመጡ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ይተግብሩ!

አንዱን እንቅስቃሴ የሚወስደው ሰዓት

* በትንሹ 30 ሰከንድ

* በትልቁ 1 ደቂቃ

share|| @AHZ_physical_fitness
121 views she ⓊⓉⒹ , 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 09:06:26
በአብዛኛው በጂም ቤት ውስጥ የሚስተዋሉ ስህተቶች። ጂም ምንሄደው እራሳችንን ለንጠብቅ እንጂ ለተለያዩ ጉዳቶች አይደለም ስላዛ በሰፖርት እንቅስቃሴ ትክክለኛውን መንገድ እንከተል።

share|| @AHZ_physical_fitness
134 viewsA, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 18:45:01
የተከበራቹ የአህዝ ፊዚካል ፊትነስ ተከታታዮች በሙሉ ዛሬ የሰውንታችንን ክፍሎች ለናሳውቃቹ ወደድን።

በተደጋጋሚ የምንጠራቸው የሰውነት ክፍሎች ስለሆኑ ማወቁ አይከፋም። ምንም ጊዜ መጀመር ያለብን ከታች እና ቀለል ካለ ነገሮ ነው።

share|| @AHZ_physical_fitness
144 views she ⓊⓉⒹ , 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 18:44:51
በእለተ ሀሙስ በቀነ 29 ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን ወደ ስራ ወደ ስራ እንደገባን በታላቅ ደስታ ለናሳውቃቹ ወደደን።

ይህ ቻናል አላማው እና ተግባሩ አሁን ላይ እየበዙ ካሉ ቻናሎች በብዙ ነገር የተለየ እና አዲስ ነገር ይዞ የመጣ ቻናል ነው።

ከብዙ በቲንሹ አላማችን በእናንተ ማትረፍ ሳይሆን አባላቶቻችን ስፖርት ወዳድ ማድረግ አንደኛው አላማችን ነው።

ሌላኛው አላማችን ጤናማ ትውለድ መፍጠር ነው። ጤነኛ ትውልድ ሲባል በአዕምሮ የተገነባ፣ ስፖርት ወዳድ ህብረተሰብ ማለት ነው።

በተጨማሪም ቴሌግራምን ለቁም ነገር እንድነጠቀምበት በማሰብ የተዘጋጀ ቻናል ነው። ይመኑን እና አብረውን ይቀጥሉ

የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሰዌች በየቀኑ ይዘን እንመጣለን ለውጡን በቅርቡ ማየት ይጀምራሉ

ምንም አይነት ክፍያ አሁንም ወደፊትም አንጠይቅም!

ዋናው አላማችን በስፖርት የዳበር ህብረተሰብ መፍጠር ነው! እርሶም ግባችን እንዲሳካ አምሮ ተውቦ እንዲታይ ለስፖርት ወዳጆች ብቻ share ያርጉላቸው

share|| @AHZ_physical_fitness
154 views she ⓊⓉⒹ , edited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ