ጎበያ በምትባል መንደር ቱቼ አካባቢ ያለች ስትሆን ወሎ ከሚሴ አጠገብ ያለ የሆነ ከተማ ነው። ሐምሌ 10/ 11/2014 ማክሰኞ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ እስከ 7:00 የተደረገ ውይይት የተወያዩች አድራሻና ስም ኡ/ዝ አንዋር ሰዒድ ከሚሴ የሱናህ ኡስታዝ ከሸይኽ አብዱሏህ ተማሪዎች አንዱ። ሸይኽ መሀመድ ሰዒድ ቢሊዳ ከውሃብያ ሸይኾች አንዱ ለመሆኑ በኢልማቸውም የተመሰከረላቸው ነበሩ ውይይቱ አስደማሚ ስለሆነ ሙሉውን መስማትና ሼር ማድረግን እንዳይረሱ ። https://t.me/istefid/6129 3.2K views18:51