Get Mystery Box with random crypto!

#የጥንካሬ_ተምሳሌት አሌክሲስ ሳንቼዝ! በቺሊ ከተማ በድህነት ምክንያት መኪና ያጥብ ነበር ተስፋ | AHADU

#የጥንካሬ_ተምሳሌት አሌክሲስ ሳንቼዝ!

በቺሊ ከተማ በድህነት ምክንያት መኪና ያጥብ ነበር ተስፋ ባለመቁረጥ ሁሌም ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ ለእናቱ ይነግራት ነበር......

ለእናቱ የገባውን ቃል አሳክቶታል በትልቅ ደረጃ ከጣሊያኑ ዮዲኔዜ እስከ ካታሎኑ ባርሴሎና እንዲሁም ለሰሜን ለንደኑ አርሰናል እና ለቀያይ ሴጣኖቹ በትልቅ ደረጃ መጫወት የቻለ ኮከብ ነው አሁን ደሞ ለጣልያኑ ታላቅ ክለብ ኢንተር ሚላን እየተጫወተ ይገኛል!

ይህ ተጫዋች ከከባድ ድህነት እስከ ምግብ ማጣት እንዲሁም ያለ ዕድሜው ስራ ለመስራት የተገደደ ተጫዋች ነበር ህይወቱ መነቃቃት ለምንፈልግ ሰዎች ትልቅ ምሳሌ ነው ሳንቼዝ!

@Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh