Get Mystery Box with random crypto!

ዛፍ እስከምን ድረስ ያድጋል ቢባል መልሱ ማደግ እስከሚችለው ድረስ ነው ፤ እንጂ እስከ ግማሽ ድረስ | AHADU

ዛፍ እስከምን ድረስ ያድጋል ቢባል መልሱ ማደግ እስከሚችለው ድረስ ነው ፤ እንጂ እስከ ግማሽ ድረስ የሚባል ነገር የለም ። ስለዚህ አንተስ ኢትዮጵያ ውስጥም ሁን ዉጪ ሀገር ብቻ ያለህበት ቦታ ማደግ እስከምትችለው በአንተ ስራ መድረስ እስከሚቻለው ለማደግ ለምን አትጥርም ፤ ልክ ይሄን ውሳኔ የወሰንክ ሰዓት ድሮ የተዘጉብህ እድሎች ሲከፈቱልህ ታያለህ ።

ይህ ሀሳብ ለሚያስፈልጋቸው ወዳጆቻችሁ ሁሉ ሼር አድርጉ ቤተሰቦች

ᴊᴏɪɴ ᴜs @Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh