Get Mystery Box with random crypto!

ድንች በፈላ ውሀ ቢቀቀል ውስጥ አቅም ያጣና ይደክማል፤ እንቁላል ግን በሞቀ ውሀ ሲያገኝ ውስጡ ያለ | AHADU

ድንች በፈላ ውሀ ቢቀቀል ውስጥ አቅም ያጣና ይደክማል፤ እንቁላል ግን በሞቀ ውሀ ሲያገኝ ውስጡ ያለው ፈሳሽ ብሶበት ጠንካራ ይሆናል፤ አየህ በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም፤ ማርሽ ቀያሪው ያንተ ምላሽ ነው።

አንተም ወይ እንደ ድንቹ ትልፈሰፈሳለህ ወይ እንደ እንቁላሉ የገጠመህ ፈተና ላይ ትጠነክራለህ፤ ወዳጄ ችግር የሚያበረታህ እንጂ የሚሰብርህ ሰው መሆን የለብህም!


ᴊᴏɪɴ ᴜs @Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh
 
@Ahadu_goh