Get Mystery Box with random crypto!

የቀጠለ ያም ጥቁር ሰው በምንም መካካሻ ልትሰጠኝ አትችልም አለኝ እኔም ለምን አልኩት እኔ የሰጠ | AHADU

የቀጠለ

ያም ጥቁር ሰው በምንም መካካሻ ልትሰጠኝ አትችልም አለኝ እኔም ለምን አልኩት እኔ የሰጠሁህ ደሃ በነበርኩ ጊዜ ከድህነቴ ነው፡፡ አንተ ግን ልትሰጠኝ የመጣኸው ባለጠጋ በሆንክ ጊዜ ነው፡፡ እነዚህን ሁለቱን እንዴት አካክሰህ ልትሰጠኝ ትችላለህ፡፡

ቢልጌትም ያጥቁር ወጣት በርግጥም ከእኔ የሚበልጥ ባለጠጋ ነው፡፡ ለመስጠት ባለጠጋ መሆንህን ወይም ባለጠጋ እስክትሆን ድረስ አትጠብቅ ፡፡ መስጠት የልብ ጉዳይ ነው እንጂ የአቅም ጉዳይ አይደለም፡፡


@Ahadu_goh
@Ahadu_goh