Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ afriworkamharic — አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ afriworkamharic — አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ
የሰርጥ አድራሻ: @afriworkamharic
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 124.85K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።
አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ
Afriwork in English @freelance_ethio

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 279

2022-10-11 19:17:14 Job Title: 1. የፀጉር ስራ ባለሙያ (ወንድ)
2. የሹሩባ ባለሙያ (ሴት)
3. ፀጉር አጣቢ እና ጠቅላይ

Company: Mia Bella Beauty Salon

Job Type: Permanent

Description: 1. ሁሉንም የፀጉር እስታይል መስራት የሚችል፣ ማንኛውም አይነት የፀጉር ቀለም መቀባት የሚችል፣ አቆራረጥ የሚችል፣ ቅንድብ መቀንደብ እና በሂና መስራት የሚችል፣ አይ ላሽ መስራት የሚችል
2.የተለያዩ የአዋቂ እና የልጆች የፀጉር አሰራር(ሹሩባ,ቁጥርጥር...) አቆራረጥ የምትችል፣ ፀጉር አጥባ መጠቅለል የምትችል፣ የፀጉር ቤት እቃዋችን መያዝ እና ማፅዳት የምትችል
*ከደንበኛ ጋር ተግባቢ ባሀሪ ያለው/ያላት
*የስራ ቦታው: ጎተራ ኮንዶሚንየም

#business_services

From: @freelance_ethio
4.6K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:17:14
ውድ የፍሪላንስ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች፣ ፍሪላንስ ኢትዮጵያ ከ ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በመተባበር ለ500 ቴክኒሺያኖች እና መካኒኮች ልዩ የስራ እድል ይዞላቹ መጥቷል።

የኤለክትሪክ እና ሜካኒካል ጥገና እና ተያያዥ ዘርፍ ተሰማርታቹ በመስራት ላይ ያላቹ
ከፍተኛ ቴክኒክ እውቅት ያላቹ
የራሳቹ መጠገኛ መሳሪያ ያላቹ
በትርፍ ጊዜ የመስራት ፍላጎት ያላቹ
የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆናችሁ

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከስር የሚገኘውን ሊንክ በመጠቀም ወይም 9423 በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ!

https://forms.gle/SHmrEa9BkFKjU4SZ9
መልካም እድል !
3.9K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:17:14 Job Title: የጋርመንት ልብስ ሰፊ


Job Type: Contractual

Description: ጀግኒት ጋርመንት P.L.C በልብስ ስፌት ስራ ልምድ ያላቸውን ( ኦቨር ሉክ,ኢንተር ሉክ,ካንሻይ እና ሲንግል ሉክ)መስፋት የሚችሉ ሰራተኞችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን::
የስራ ቦታ: ቤተል
ብዛት:4
ፆታ:ሴት
ደምወዝ በስምምነት
Interested applicants can call on and register on +251912387616/+251912121906

#creative_design

From: @freelance_ethio
3.8K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:17:14 Job Title: የምግብ ባለሞያ


Job Type: Permanent

Description: የስራ ሀላፊነት ፦ እርጥብ እና ፈጣን ምግቦችን እንደ ፉል፣ፍርፍር፣እንቁላል  ሳንዱች  እና የመሳሰሉትን መስራት የምትችል በስራዉ ቢያንስ ልምድ ያላት ቀልጣፋ እና ታማኝ የሆነች
ለ 22 ቅርብ የሆነች
#. 0909022045

#other

From: @freelance_ethio
3.9K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:17:14 Job Title: ሞግዚት

Company: የግለሰብ ቤት

Job Type: Permanent

Description: Description: -የስራ መደብ:- የሁለት አመት ልጅ መንከባከብ ፣ የልጅ ምግብ ማብሠል ፣ ማስተኛት
-ደሞዝ ፡- 2500
-ብዛት:1
-የስራ ልምድ: 1 ዓመት ልምድ እና በላይ
-የስራ ቦታ:- ቦሌ ድልድይ

ስልክ:+251922098975

#other

From: @freelance_ethio
5.0K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:17:14 Job Title: Cashier

Company: virtual Betting company

Job Type: Permanent

Description: ሴት ተግባቢ, ፈጣን, ንቁ የሆነች መኖሪያ ስፍራዋ ፡ ሳርቤት ወይም ቄራ ወይም ጎፋ አካባቢ የሆነ ብቻ
ደሞዝ : 3000 + Bonus
የስራ ቀናት : ከሰኞ እስከ እሁድ
የስራ ሰዓት : ከጠዋት 3 ሰዓት እስከ ምሽት 2 ሰዓት
መታወቂያ እና ተያዥ ያላት
Urgent ( አስቸኳይ )
+251941506924 call

#other

From: @freelance_ethio
5.5K viewsSemegn Tadesse, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ