Get Mystery Box with random crypto!

የስራው መጠሪያ: ፅዳት እና ተላላኪ የስራው አይነት: ቋሚ የስራው ዘርፍ: #የጽዳት_እና_ተያያዥ | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የስራው መጠሪያ: ፅዳት እና ተላላኪ

የስራው አይነት: ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #የጽዳት_እና_ተያያዥ_የቢሮ_አገልግሎቶች

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ

የልምድ ደረጃ: ጀማሪ

የአመልካቾች ጾታ: ሴት

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 10/7/2023

የስራው ዝርዝር:
ተቋማችን ከሊነሪ ኢንስቲትዮት በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ጾታ:-ሴት
ደሞዝ:-3000

ማስታወሻ:
1.ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
2.የመኖርያ አድራሻ ፒያሳ እና አካባቢ ቢሆን ይመረጣል።

የስራ ቦታ - ፒያሳ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ን አዲሱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 615B

ለበለጠ መረጃ 09 42 32 7272

__________________

ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያ
[የተመዘገበ ድርጅት ]

4 ስራ ለጥፈዋል | 0 ሰዎችን ቀጥረዋል

በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ

ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ