Get Mystery Box with random crypto!

የስራው መጠሪያ: የኤዲቲንግ እና ካሜራ ስራ ባለሙያ የስራው አይነት: ቋሚ የስራው ዘርፍ: #ሚዲ | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የስራው መጠሪያ: የኤዲቲንግ እና ካሜራ ስራ ባለሙያ

የስራው አይነት: ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሚዲያ_እና_ኮሚንኬሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የአመልካቾች ጾታ: ወንድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 27/6/2023

የስራው ዝርዝር:
ድርጅታችን አንድ አመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው የካሜራ እና የኤዲቲንግ ስራ ባለሙያ ይፈልጋል።

ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ መስራት የሚችል ፣
የመግባባት ችሎታ ያለው ፣
በቡድን ለመስራት ዝግጁ የሆነ ፣
ለመማር እና ለማወቅ ጉጉት ያለው ባለሙያ ይፈልጋል።
ከዚህ በፊት የሰራውን ስራ ማሳያ ማቅረብ የሚችል

የስራ ቦታ ሰሚት

*ደሞዝ በስምምነት

__________________

ዛጎል ሚዲያ ፕሮዳክሽን
[የተመዘገበ ድርጅት ]

3 ስራ ለጥፈዋል | 0 ሰዎችን ቀጥረዋል

በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ

ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ