Get Mystery Box with random crypto!

የስራው መጠሪያ: Vertual betting casher የስራው አይነት: ቋሚ የስራው ዘርፍ: #አ | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የስራው መጠሪያ: Vertual betting casher

የስራው አይነት: ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አካውንቲንግና_ፋይናንስ

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የአመልካቾች ጾታ: ሴት

ደሞዝ/ክፍያ: 5000 ETB ወርሃዊ

የስራው ዝርዝር:
- የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያላት
- ከጠዋቱ 2:30 እስከ ምሽቱ 1:30 ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
- ተግባቢ
- ለድርጅቱ ህጋዊ የሆነ ዋስ ማቅረብ የምትችል
- የስራ ልምድ - ከሶስት ወር ያላነሰ የስራ ልምድ ሊኖራት ይገባል
- ቨርችዋል ቤቲንግ (Keno) አጫውታ የምታውቅ


- በፍጥነት ስራ መጀመር የምትችል
- ሁለት ቀን ስራ እና አንድ ቀን እረፍት
- አድራሻ- ጀሞ ሚካኤል

ማሳሰቢያ - ስታመለክቱ የመኖርያ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መላካችሁን አትርሱ። ተያዥ ዋስ እና ከሶስት ወር ያላነሰ የስራ ልምድ ሊኖራችሁም ይገባል።

__________________

Empire plc
[የተመዘገበ ድርጅት ]

7 ስራ ለጥፈዋል | 1 ሰዎችን ቀጥረዋል

በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ

ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ