Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ልጆችን መንከባከብ Company: አሜን የህፃናት ማቆያ Job Type: Per | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

Job Title: ልጆችን መንከባከብ

Company: አሜን የህፃናት ማቆያ

Job Type: Permanent

Description: ከ6ወር- 4አመት ያሉ ልጆችን መንከባከብ
ፆታ = ሴት
አድራሻ = ቱሉዲምቱ አደባባይ (መኖሪያቹ ቱሉዲምቱ የሆነ)
የስራ ሰዐት= ከሰኞ- አርብ 12:30-11:00 ፣ቅዳሜ 12:30-6:30
ደሞዝ = 2500+ ኮሚሽን

#other

From: @freelance_ethio