Get Mystery Box with random crypto!

የስራው መጠሪያ: Door to door sales/ ባንክ ቴሌ የመንግስት መስሪያ ቤት እቃ መሸጥ የሽ | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የስራው መጠሪያ: Door to door sales/ ባንክ ቴሌ የመንግስት መስሪያ ቤት እቃ መሸጥ የሽያጭ ሰራተኛ ምልመላ

የስራው አይነት: ኮንትራት

የስራው ዘርፍ: #ሽያጭ_እና_ማስተዋወቅ

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 4

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 1/8/2023

የስራው ዝርዝር:
Earn 10,000 birr/month if you are an average 25,000+ birr/month if you are great salesperson. We are an e-commerce company in the buy now pay later niche but we hire only star performers, not backgrounds! Young or old if you have the skill we will know. We will train someone who have everything we want. You must be awesome in building relationships and not afraid to make cold calls. You must be highly motivated, a terrific presenter and communicator and clinical closer. Come and build your own empire in our progressive technology company. We have a superb reputation and we need a real superstar sells person to bring in the best accounts. Please don't submit your CV if you are not a superstar.
N.B your living address must be around Jemo/Lebu/toraayloch
ማሳሰብያ፡- ድርጅታችን ለባንክ፥ ለቴሌ፥ለመንግስት መስርያቤቶች ከኦሮሚያ ባንክ ጋር በመተባበር በዱቤ የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን የሽያጭ ሰራተኛው በመኪና በመንቀሳቀስ እቃዎችን እና ሳምፕሎችን ለሰራተኞች ማስተዋወቅ እና ከዛ በሚገኝ ኮምሽን ገንዘብ የሚሰሩበት እድል ነው። ስለዚህ እንደዚህ አይነት ስራ ለመስራት እና ጥሩ ገንዘብ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ የሽያጭ ሰራትኞች ብቻ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

__________________

EXO technology solution plc
[የተመዘገበ ባለንግድ ፈቃድ ስታርትአፕ ]

1 ስራ ለጥፈዋል | 0 ሰዎችን ቀጥረዋል

በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ

ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ