Get Mystery Box with random crypto!

የስራው መጠሪያ: የኔትወርክ ዝርጋታ/Network Installation የስራው አይነት: የትርፍ ጊ | አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

የስራው መጠሪያ: የኔትወርክ ዝርጋታ/Network Installation

የስራው አይነት: የትርፍ ጊዜ

የስራው ዘርፍ: #የዝርጋታ_እና_የጥገና_ቴክኒሺያን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 8/8/2023

የስራው ዝርዝር:
የስራው ዝርዝር፦

• ትራንኪንግ፣
• ኖድ ማስቀጥ፣
• ዋይፋይ ራውተሮችን መስቀል፣
• የሴኩሪቲ ካሜራዎችን መስቀል፣
• ራክ መገጣጠምና መስቀል፣
• ለራክ፣ ለዋይ ፋይ ራውተሮችና እንደየአስፈላጊነቱ ለኖዶች የኤሌክትሪክ ሶኬቶችን መሳብ ወይም መዘርጋት፣
• የኔትወርክ ኬብሎችን መዘርጋት፣
• ኬብሎችን ክሪምፕ ማድረግ፣ ፓች ፓናል ላይ ፓንች ማድረግ፣
• ፓች ኮርዶችን በተለያየ ርዝመትና ብዛት ማዘጋጀት፣
• ከዝርጋታ በኋላ ሙሉ ኔትወርኩ በሚፈለገው መልኩ እየሰራ መሆኑን ቴስት ማድረግ፣
• የውስጥ ስልክ መስመር መዘርጋታና በሚፈለገው መልኩ እየሰራ መሆኑን ቴስት ማድረግ፣

የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት (ለእያንዳንዱ ፕሮጀክት)
APPLY

https://forms.hurricane.support/index.php/244118?lang=en

__________________

HurriCane Support IT PLC
[የተመዘገበ ድርጅት ]

3 ስራ ለጥፈዋል | 0 ሰዎችን ቀጥረዋል

በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ

ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ