Get Mystery Box with random crypto!

*እንዴት ነው ከእሳት መራቅና ጀነትን መግባት የሚቻለው?!* የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ | አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1

*እንዴት ነው ከእሳት መራቅና ጀነትን መግባት የሚቻለው?!*

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– "ከእሳት መራቅንና ጀነትን መግባት የፈለገ፣ እስከ ህይወት ፍጻሚው ድርስ በአላህ እና በመጨረሻው ቀን በማመን ላይ ይጽና እንዲሁም ሰዎች ለሱ እንዲያደርጉለት የሚፈልገውን ነገር ለሰዎች ያድርግ።"
(ሙስሊም ዘግበውታል)