Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በአንዋር መስጂድ' አንዲትን ነብስ ሕያው ያደረገ የሠዎችን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ።' | አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1

ዛሬ በአንዋር መስጂድ" አንዲትን ነብስ ሕያው ያደረገ የሠዎችን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ።"

በሚለው የቁዱስ ቁርአን ጥቅስ ላይ መሰረት በማድረግ ልዩ የደም ልገሳ አካሂደዋል ።

በቦታው ተቀዳሚ ሙፍቲህ ዶክተር ሃጂ ኡመር ኢድሪስ ተገኝተው መክፈቻ ንግግር አድርገዋል ። በዚህ በኮረና ቫይረስ ምክንያት ሃገራችን እየተጨነቀች ባለችበት ሰአት ይህን መሰል በጎ ተግባሮች መከወናቸው ይበልጥ የሚበረታቱ ናቸው ብለዋል ።

ምንጭ
Bilal tube

ይከታተሉን | Follow us፡
ቴሌግራም | @Africatvch1
Tik Tok | https://vm.tiktok.com/JJ4u7hN/
ዩቲዩብ |



┄┄┉┉✽̶»̶̥