Get Mystery Box with random crypto!

ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት የሁለተኛ ዙር ፕሮግራም ልዩ የሚያድርገው፦ - ስረዓተ-ትምህርቱ በጣም የቀ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት የሁለተኛ ዙር ፕሮግራም ልዩ የሚያድርገው፦
- ስረዓተ-ትምህርቱ በጣም የቀለለ።
- የትምህርት ጊዜ ገደቡ አንድ አመት ብቻ መሆኑ።
- የመማሪያ ሴሚስተር ቁጥር ብዛት ሁለት ሴሚስተር ብቻ ነው።
- ምቹ እና አመቺ ስርዓተ-ትምህርት።


ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
https://bit.ly/3Ct4pW1
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://linktr.ee/africaacademy


#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
#ሁለተኛ_ዙር