Get Mystery Box with random crypto!

በዲፕሎማ የሸሪዓ ቶምህርት ፕሮግራም ውስጥ ተማሪው የሚከተሉትን ስድስት ኮርሶች ይማራል። እነሱም፦ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

በዲፕሎማ የሸሪዓ ቶምህርት ፕሮግራም ውስጥ ተማሪው የሚከተሉትን ስድስት ኮርሶች ይማራል። እነሱም፦
- የአቂዳ ትምህርት
- የፊቅህ ትምህርት
- የተፍሲር ትምህርት
- የሐዲስ ትምህርት
- የነቢዩ ሲራ ትምህርት
- የተርቢያ ትምህርት


ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
https://bit.ly/3Ct4pW1
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://linktr.ee/africaacademy

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
#ሁለተኛ_ዙር