Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህር እሁድ ዙል ቅዕዳ 1/1444ሂ ( | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የአፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህር እሁድ ዙል ቅዕዳ 1/1444ሂ (21/5/2023እ.እ.አ) በሚካሄደው የምረቃ በዓል ላይ ጠብቁን።
የምረቃ በዓል ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት በአፍሪካ ቲቪ ላይ ወይም በአካዳሚው ፊስቡክ ገፅ ላይ መከታተል ትችላላችሁ።
http://m.facebook.com/africaacad

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————