Get Mystery Box with random crypto!

አልፈታዋ በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ1 እንዲሁም በፌስ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አልፈታዋ በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን
ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ1 እንዲሁም በፌስቡክ ገጻችን ቀጥታ ይከታተሉን።
ጥያቄዎቻችሁን ፕሮግራሙ ከጀመረ በኋላ በ 0904303041 በመደወል እንዲሁም ኮሜንት ቦታ ላይ በማስቀመጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ።

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————