Get Mystery Box with random crypto!

የፆመኛ ምንዳ እንዲሁ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ምንዳው ከአላህ ዘንድ ነውና። ምንም እንኳን ሁሉ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የፆመኛ ምንዳ እንዲሁ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ምንዳው ከአላህ ዘንድ ነውና። ምንም እንኳን ሁሉም አምልኮዎች የሚፈፀሙት ለርሱ ቢሆንም አላህ "ለኔ" ብሎ ወደራሱ ያስጠጋው ልዩ ኢባዳ ስለሆነና ትልቅ ምንዳ እንዳለው አያጠራጥርም።
ስለዚህ ነገን በመጾም እንበራታ።
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn