ሰላም እንደምን አላቹ ውድ የግቢ ጉባኤያችን አባላት?ነገ ግቢ ውስጥ ትምህርት የማይሰጥ በመሆኑ ከ4ተኛ ዓመት ተማሪዎች ኮርስ ውጪ ምንም መርሐግብር የማይኖር መሆኑን በልዑል እግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን!መልካም ምሽት! 258 viewsedited 14:24