Yacine Tv ን በ Smart Tvዎች የምትጠቁ ብዙ ሰዎች እንደተቋረጠባችው አሳውቃችውን ነበር። | AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY

Picture 1 from AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY 2024-08-10 17:59:10
Yacine Tv ን በ Smart Tvዎች የምትጠቁ ብዙ ሰዎች እንደተቋረጠባችው አሳውቃችውን ነበር።
ምክንያቱ Yacine Tv ዋናውን App ጨምሮ Ytv Player pro የተሰኘ ማጫወቻው Update በመሆናቸው ነው።
Ytv player አብዛኞቹ china Android tvዎቻ ላይ በማይሰራው XAPK Format ብቻ ነው እየሰራ የሚገኘው።
ይህ update Embedded Yacine tv ወይም ያለ external player የሚሰራውንም yacine tvን ይጨምራል።
ሆኖም አዲሱን Android tvዎች ላይ በfile መልክ በflash or LocalShare ተልኮ ያለምንም external Player የሚሰራው v3.1 Yacine Tv እጃችን ስለገባ ከደይቃዎች በኋላ Post እናደርጋለን
AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY

AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY

@africa_dish
5.34K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
🔥ደንበኛ ንጉስ ነው🔥. ♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉. ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ 👉. ✔የተለያዩ የዲሽ መ...