Get Mystery Box with random crypto!

Supermax F18 HD Supermax F18 super tech Supermax F18 supe | AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY

Supermax F18 HD
Supermax F18 super tech
Supermax F18 super plus
Supermax 2425 supertech
Supermax 2350 super tech
Supermax 9200 Super tech
በነዚህ ረሲቨሮች Amos 4°Wን በFuncam Server መጠቀም እንደሚቻል ይታወቃል።
ነገር ግን server ስላላቸው ብቻ channelሎቹን አይከፍቱላችውም። ሰሞኑን ከኛ Server ከሚያስሞሉ ደንበኞች የደረሰንን አስተያየት እና መልክት ነው ለሁላችውም ይሆናል ብለን ሀሳቡን አነሳነው።
ማንኛውም በ Funcam እና Forever/F-Share server የሚከፍት Satellite ትክክለኛ ስሙን መያዝ አለበት። ለምሳሌ : Amos Satellite ከሰራው በኋላ በSupermax ረሲቨር Channelሎቹን በHotbird 13°E ወይም በArabsat 26°E ወይም Amos ከሚል Satellite ስም ወጪ ባለ ማንኛውም Satellite Search አድርጌ ባስገባቸው በፍፁም አይከፍቱልኝም።
እንዲከፍቱልን የግዴታ "AMOS 4°W" በተሰኘ የ Satellite ስም Search መደረግ አለባቸው።
የ ሳተላይቱን ስም ካጣችውት ደግሞ የግዴታ Satellite List ውስጥ ገብታችው ስሙን Manually Add ማድረግ አለባችው።
Forever Server ባላቸው Decoderዎችም እንደዛው ነው። ለምሳሌ: OSN Packageን ለመጠቀም ከፈለኩ " Nilesat 7°W" ከሚለው Satellite ውጪ Search አድርጌ ባስገባቸው አይከፍቱም ማለት ነው።