እነዚህ Modelዎች ላይ የመጨረሻው Software ማለትም "VE13134 21_8_2022 " ከጫናችው በኋላ SuperGshare plus Code Connect የማድረግ ችግር ካጋጠማችው ይህን Software ጫኑት ይስተካከላል 1.4K viewsedited 13:43