Get Mystery Box with random crypto!

Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ afkimeznaga — Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ afkimeznaga — Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8📻
የሰርጥ አድራሻ: @afkimeznaga
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 919
የሰርጥ መግለጫ

አፍኪ መዝናኛ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በሳምንት ሦስት ግዜ ማለትም ሀሙስ ከምሽቱ 2:00 - 4:00 አርብ ከምሽቱ ከ4:00-6:00 ቅዳሜ በልዩ ሁኔታ የሚተላለፍ የመዝናኛ እና የመረጃ ፕርግራም ነው ::

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-02 11:18:08
በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡


የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት  ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው ልጅ የተወለደ  ሲሆን  ይህ ክስተትም ከሚወለዱ 2 ሺህ ወይም 3 ሺህ ሕፃናት  በአንዱ ላይ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡

ይህም ክስተት በህክምና አጠራሩ የሕፃናት የወሊድ ጊዜ ጥርስ (Natal teeth) ተብሎ እንደሚጠራም የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ መናገራቸውን ከገሱባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ዶክተሩ አያይዘውም  ሁለት ጥርስ በማብቀል የተወለደው ሕፃን ምንም ሳይቸገር ጡት እየጠባ መሆኑን እና በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝም ተናግረዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵዊያን

ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም
401 views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 17:19:29

2.3K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 16:53:00

941 views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 20:49:01
የሊቨርፑል ደጋፊ የሆኑት ጋደኛሞች ፓሪስ ላይ ጨዋታውን ለመታደም የእንግሊዝ ቻነልን በሞተር ጀልባ ማቋረጣቸውን ስካይ ስፖርት አስነብቧል።

@Arada_Fm
317 views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 09:44:13
አቶ ስንታየሁ ቸኮል በባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ባልደራስ ፓርቲ አስታወቀ!!

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሩ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በባህር ዳር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አሳውቋል።

አቶ ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ከጥቂት ሰዓታት በፊት መታሰሩን ፓርቲው አስታውቋል።

@bbc_amharic1
326 views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 04:15:53 Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8 pinned an audio file
01:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 21:58:05 ይህ የተወዳጁ እና ተመራጩ የአፍኪ መዝናኛ የዩቱዩብ ቻናል ነው፡፡ በዩቱዩብ ቻናላችን ላይ በሬድዮ የተላለፉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ማለትም እንደ
• ክርክር
• ኪኒን
ያሉ ፕሮግራሞችን ጨምረን በአዳዲስ የፕሮግራም አይነቶች ወደ እናንተ አድማጭ ተመልካቾቻችን መተናል፡፡
ይህን የአፍኪ መዝናኛ የሬድዮ ፕሮግራም ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ይከታተሉ፡፡

ላንተም ላንቺም ለኛ አፍኪ መዝናኛ!
https://www.youtube.com/channel/UCOMqHyrTkUeWKQA0hLtcgpg
1.5K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ