Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም ሠላም ውድ የአፍኪ መዝናኛ አድማጭ ቤተሠቦቻችን የቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ፔጃችንን ላይክ አድ | Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8📻

ሠላም ሠላም ውድ የአፍኪ መዝናኛ አድማጭ ቤተሠቦቻችን የቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ፔጃችንን ላይክ አድርገዋል? ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛም ያጋሩልን።

በዛሬው የሀሙስ ፕሮግራማችን ከምሽቱ 2:00 - 4:00 በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 መደመጥ እንጀምራለን። ልክ እንደ ሁል ጊዜው በዛሬው መሰናዶ
- አብረን እንስማ - አፍኪ ቅመም
- አፍኪ ዳሰሳ
- አፍኪ ኪኒኑ ሠዓታቸውን ጠብቀው ወደእናንተ መድረስ ይጀምራሉ።


ለአንቺም ለአንተ ለእኛ አፍኪ መዝናኛ

የአፍኪ መዝናኛ የቴሌግራም ቻናላችን @AfkiMeznaga @AfkiMeznaga
የአፍኪ መዝናኛ የፌስ ቡክ ቻናላችን
http://afkimeznagna.com
የአፍኪ መዝናኛ YouTube Afki meznagna